▶️ Mastela deluxe multi-functional bassinet

€110.00
In stock
SKU
▶️ Mastela deluxe multi-functional bassinet
????በሶኬት እና በባትሪ የሚሰራ ????ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ ????በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር የሚቻል የራሱ ሪሞት ያለው ❤️የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም ????በብሉቱዝ ከስልካችን ጋር አገናኝተን የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን ????ዩ ኤስ ቢ ፍላሽም መቀበል ስለሚችል በፍላሽ የፈለግነውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን